Amharic (አማርኛ)

በቃል የሚደረግን ወይንም በጽሁፍ የሆነን የትርጉም አገልግሎት በነጻ የማግኘት መብት አለዎት፡፡ አስተርጓሚ ወይንም የትርጉም እገዛ ካስፈለግዎት  ለአንድ የቢሮ ሰራተኛ ያስታውቁ፡፡ እባክዎን ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ሰዎች የትርጉም አገልግሎት ቢሮው የማይፈቅድ መሆኑን ይወቁ፡፡ በቢሮው የሚመደብልዎትን አስተርጓሚ መጠቀም የማይፈልጉ ከሆነ አስተርጓሚ አለመፈለግዎን የሚገልጽ  ስምምነት እንዲፈርሙ ይጠየቃሉ፡፡